ዘንድሮ የሚካሄደውን የኢትዮጵያ ህዝብ ምርጫ አልታዘብም በማለት በይፋ ያሳወቀው የአውሮፓ ህብረት በዛሬ ቀን በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከሰማያዊ ፓርቲ ጋር ተወያየ፡፡
በዚህ ላይ መልስ የሚፈልጉ ሁለት ጥያቄዎች አሉ፤
• አንደኛ የአውሮፓ ህብረት የሃገሪቱ ምርጫ ላይ ምንም ተሳትፎ የማድረግ ፍላጎት የለኝም ብሎ በግልፅ ባሳወቀ ማግስት አሁን ፓርቲዎችን በተናጠል ማወያየት ወይም ማማከር የፈለገው ለምንድ ነው?
• ሁለተኛ በኢትዮጵያ የሚገኙ የአውሮፓ ህብረት ሃገራት ኤምባሲዎች ህጋዊ ግንኝነታቸው መንግስት ለመንግስት ከመሆን አልፎ ከሃገሪቱ መንግስት ውጪ ከአንድ ፖለቲካ ፓርቲ ግንኝነት/ጓደኝነት/ መመስረት ህጋዊነት አለውን?

በግሌ አውሮፓ ህብረት በሃገሪቱ ምርጫውን ከሚመራ ምርጫ ቦርድ አልሰራም ብሎ ሲያበቃ ከፅንፈኛው ፓርቲ በጓዳ ምክክር መጀመሩ የፈለገው ግልፅ ነው፡፡ ይህ የአና ጎሚዝ ስትራቴጂ ነው፡፡ ሁለተኛ ሃገራት የሚመሰርቱት ዲፕሎማሲያዊ ግንኝነት በህግ የተወሰነና በመንግስት ለመንግስት መስርመር የሚመላለስ ነው፡፡ ስለሆነም ዛሬ የአውሮፓ ህብረት ሃገራት አምባሳደሮች በእርግጥም ከመንግስት እውቅና ውጪ አድርገውት ከሆነ የሃገራችንን ሉአላዊ ስልጣን የጣሰ ነው፡፡ ሊወገዝም ይገባል፡፡
No comments:
Post a Comment